“ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ በፊት ውበትና በአነጋገር ጥበብ እንደዚህች ሴት ያለ የለም።”
እንዲህም አሉ፥ “ከምድር ዳርቻ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ በፊቷ ደም ግባትና በቃልዋ ጥበብ እንደዚች ሴት ያለ የለም።”