አሁንም ቢሆን በተራራማው አገር የሚኖሩ ወገኖችሽ ባይንቁኝ ኖሮ በእርሱ ላይ ጦሬን ባላነሣሁም ነበር፤ ነገር ግን ይህን ሁሉ በራሳቸው ላይ አመጡ።
አሁንም በአንባ የሚኖሩ እነዚህ ወገኖችሽ የወነጀሉን ባይሆኑ ኖሮ በእነርሱ ላይ ጦሬን ባላነሣሁም ነበር፤ ነገር ግን ይህን ነገር እነርሱ አደረጉት።