La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 10:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዮዲት በሆሎፎርኒስና በጦር አለቆቹ ፊት በመጣች ጊዜ፥ በቁንጅናዋ ሁሉም ተደነቁ፤ እርሷም በግንባርዋ ተደፍታ እጅ ነሣችለት፥ አሽከሮቹ ግን አነሷት።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዮዲ​ትም ወደ እርሱ በቀ​ረ​በች ጊዜ አሽ​ከ​ሮቹ ቆመው ነበር፤ ከመ​ልኳ ደም ግባት የተ​ነሣ ሁሉም ተደ​ነቁ፤ እር​ሷም በግ​ን​ባሯ በም​ድር ላይ ወድቃ ሰገ​ደ​ች​ለት፤ አሽ​ከ​ሮ​ቹም አነ​ሡ​አት።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 10:23
0 Referencias Cruzadas