ሆሎፎርኒስ በከፋይ፥ በወርቅ፥ መርገድና በከበረ ድንጋይ በተሠራ መጋረጃ ውስጥ በአልጋው ላይ ተጋድሞ ነበር።
ሆሎፎርኒስም በወርቅ፥ በመረግድና ዋጋው ብዙ በሆነ ዕንቍ የተሠራ ነጭ ሐር በተነጠፈበት በዙፋኑ ላይ በድንኳኑ ውስጥ ተኝቶ ነበር።