ከወደቀችበት ተነሣች፤ አገልጋይቷን ጠርታ በሰንበታትና በበዓላት ቀኖች ወደምትቀመጥበት ቤት ወረደች።
ከወደቀችበት ቦታ ተነሣች፤ ብላቴናዋንም ጠርታ በሰንበታትና በበዓላት ቀኖች ወደምትቀመጥበት ቤትዋ ወረደች።