ከእርሷና ከአገልጋይዋ ጋር የሚሔዱ መቶ ሰዎች ከእነርሱ መካከል መረጡ፤ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳንም አደረሱአቸው።
ከእርስዋና ከብላቴናዋ ጋር የሚሄዱ አንድ መቶ ሰዎችን መረጡ፤ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳንም አደረሷት።