“ወደ ጌታችን ለመቅረብ በፍጥነት ወርደሽ በመምጣትሽ ሕይወትሽን አዳንሽ፤ አሁንም ወደ ድንኳኑ ሂጂ፤ ከእኛ መካከል ጥቂቶቹ ወደ እርሱ ያደርሱሻል፥ በእጁም ያስረክቡሻል።
“ወደ ጌታችን ፈጥነሽ የወረድሽ አንቺ ሕይወትሽን አዳንሽ። አሁንም ወደ ድንኳኑ ሂጂ፤ ወደ እርሱ የሚያደርስሽን ሰው ከእኛ እንልካለን።