ሰዎቹ ቃሏን በሰሙ ጊዜና ፊትዋንም ባዩ ጊዜ፥ በውበትዋ በዓይናቸው የምትደነቅ ሆና አገኙአት፥ እንዲህም አሏት፦
እነዚያም ሰዎች ቃልዋን በሰሙ ጊዜ፥ ፊትዋንም ባዩ ጊዜ፥ ደም ግባትዋም ፈጽሞ የተደነቀ እንደ ሆነ ባዩ ጊዜ እንዲህ አሏት፦