ንዴቱንም ወደ ይሁዳ እንዲገባና በይሁዳ ወረዳ ላይ እንዲፈጽም ያነሣሡትን ከሐዲዎችን ሁሉ ሰብስቦ በመግደል እልሁን ተወጣ። ወዲየውኑ ወታደሮቹን ያዘ ወደ ሀገሩ ተመለሰ።