የጠላት ጦር ሠራዊት ከሰፈሩ ወጥቶ ውጊያ ሊገጥማቸው መጣ፤ ፈረሰኛ ጦር በሁለት ክፍል ተከፍሎ ነበር፤ ከጦር ሠራዊቱ ፊት ቀድመው ወንጫፊዎችና ቀስተኞች እንዲሁም የፈጥኖ ደራሽ ጀግኖች ሁሉ ይሄዱ ነበር።