የኢየሩሳሌም ግንቦችን ለማጠናከርና በምሽጉና በከተማዋ መካከል መለያ የሚሆን ረዥም ግንብ ለመሥራት ፈለገ፤ ይህንንም ማድረግ ያሰበው የዲመትሪዮስ ሰዎች እየመጡ መግዛት ወይም መሸጥ እንዳይችሉ ነው።