La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:62 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የገዛ ሰዎቹ ዮናታንን ለመኑት፤ እርሱም ቀኝ እጁን ዘረጋላቸው፤ ነገር ግን የሹማምንቶቻቸውን ልጆች በመያዣነት ያዘባቸውና ወደ ኢየሩሳሌም ላካቸው ከዚህ በኋላ እስከ ደማስቆ ድረስ እየተዘዋወረ ተመለከተ።

Ver Capítulo



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:62
0 Referencias Cruzadas