ዮናታን መጥቶ ከኤፍራጥስ ከወንዝ ወዲያ ማዶ ያለውን አገርና ከተሞችን እየተዘዋወረ ተመለከተ፤ የሶሪያ አገር ወታደሮች በሙሉ ከእርሱ ጋር ሆነው ለመዋጋት አጠገቡ ተሰለፉ፤ ወደ አስቃሎን መጠ፤ የእዚያ ነዋሪዎች ሁሉ በታላቅ ክብር ተቀበሉት።