La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:51 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የጦር መሣሪያዎቻቸውን ጥለው ሰላም አደረጉ። አይሁዳውያን በንጉሡና በመንግሥቱ ውስጥ በሚገኙ ሰዎች ሁሉ ፊት ብዙ ክብር አገኙ። በዚህ ዓይነት ዝና አትርፈው አይሁዳውያን ብዙ ምርኮ ይዘው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።

Ver Capítulo



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:51
0 Referencias Cruzadas