ዮናታን የአጶሎንዮስን ቃል በሰማ ጊዜ መንፈሱ ተቆጣ፤ ተነሣሳም፤ ዐሥር ሺህ ሰዎች መረጠና ከኢየሩሳሌም ወጥቶ ሄደ፤ ወንድሙ ስምንም እርሱን ለማገዝ ተከትሎት ሄደ።