እኔ ማን መሆኔንና የሚረዱኝም ሰዎች ማን መሆናቸውን ጠይቀህ ተረዳ፤ ከዚህ ቀደም አባቶችህ በገዛ አገራቸው ላይ ሁለት ጊዜ ተሸንፈዋልና፤ እናንተም በፊታችን መቆም እንደማትችሉ ትሰማለህ።