ንጉሡ በአጠገቡ አስቀመጠውና ሹማምንቱን እንዲህ አላቸው፤ “ከእርሱ ጋር አብራችሁ ወደ ከተማ መሀል ሂዱ፤ በምንም ዓይነት ምክንያት ማንም እንዳያስቸግረው አሳውጁለት”።