ለንጉሥ መክፈል በሚገባቸው ነገር ወይም በሌላ ጉዳይ ምክንያት በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስና በአካባቢዎቹ የሙጥኝ ያሉ ሁሉ በመንግሥቴ ውስጥ ካላቸው ንብረት ሁሉ ጋር ነጻ ይሆናሉ።