የበዓል ቀኖች ሁሉ፤ የሰንበት ቀኖች፤ የመጀመሪያ ጨረቃ ቀኖች፤ የትእዛዝ በዓላት ቀኖች፤ እንዲሁም ከበዓል በፊት ያሉት ሦስት ቀኖችና ከበዓል በኋላ ያሉት ሦስት ቀኖች በመንግሥቴ ለሚገኙ አይሁዳውያን ሁሉ ግብር የማይከፈልባቸው ነጻ ቀኖች ይሆናሉ።