La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 26:42 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በየወገናቸው የዳን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሰምዔ የሰምዔያውያን ወገን፤ በየወገናቸው የዳን ወገኖች እነዚህ ናቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የዳን ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በስምዔ በኩል፣ የሰምዔያውያን ጐሣዎች። እነዚህ እንግዲህ የዳን ጐሣዎች ሲሆኑ፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በየወገናቸው የዳን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሰምዔ የሰምዔያውያን ወገን፤ በየወገናቸው የዳን ወገኖች እነዚህ ናቸው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የዳን ነገድ ተወላጆች ሰሜዔና፤ ተወላጆቹ፥

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የብ​ን​ያም ልጆች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፤ ከበ​ዓሌ የበ​ዓ​ላ​ው​ያን ወገን፥ ከአ​ሲ​ቤር የአ​ሲ​ቤ​ራ​ው​ያን ወገን፥ ከአ​ኪ​ራን የአ​ኪ​ራ​ና​ው​ያን ወገን፥

Ver Capítulo



ዘኍል 26:42
4 Referencias Cruzadas  

የዳንም ልጆች ሑሺም


የዳን ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደየስማቸው ቍጥር፥ ከሀያ ዓመት ጀመሮ ከዚያም በላይ ያሉት፥ ወደ ሰልፍ የሚወጡት ሁሉ፥


በየወገናቸው የብንያም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ።


የሰምዔያውያን ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ እንደ ተቈጠሩ ስድሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።