በቱል፥ ሔርማ፥ ጺቅላግ፥ ቤትማርካቦት፥
ጺቅላግ፣ ቤትማርካቦት፣ ሐጸርሱሳ፣
ጺቅላግ፥ ቤትማርካቦት፥ ሐጸርሱሳ፥
ጺቅላግ፥ ቤትማርካቦት፥ ሐጻርሱሳ፥
ሴቄላቅ፥ ቤተማኮሬብ፥ ሰርሱሲን፤
በቤትማርካቦት፥ በሐጸርሱሲም፥ በቤትቢሪ፥ በሸዓራይም ይቀመጡ ነበር። እስከ ዳዊትም መንግሥት ድረስ ከተሞቻቸው እነዚህ ነበሩ።
ኪሲል፥ ሔርማ፥ ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥
ሐጸርሱሳ፥ ቤተ ለባኦት፥ ሻሩሔን፥ አሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው፥
በዚያም ቀን አንኩስ ጺቅላግን ሰጠው፥ ስለዚህም ጺቅላግ እስከ ዛሬ ድረስ ለይሁዳ ነገሥታት ሆነች።
እንዲህም ሆነ፥ ዳዊትና ሰዎቹ በሦስተኛው ቀን ወደ ጺቅላግ በመጡ ጊዜ፥ አማሌቃውያን በደቡብ አገርና በጺቅላግ ላይ ዘምተው ነበር፥ ጺቅላግንም መትተው በእሳት አቃጥለዋት ነበር፥