እንዲህም አደረጉ፥ አምስቱንም ነገሥታት፥ የኢየሩሳሌምን ንጉሥ የኬብሮንንም ንጉሥ የየርሙትንም ንጉሥ የለኪሶንም ንጉሥ የአዶላምንም ንጉሥ፥ ከዋሻው ወደ እርሱ አወጡአቸው።
ኢያሱ 12:10 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኢየሩሳሌም ንጉሥ፥ የኬብሮን ንጉሥ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የኢየሩሳሌም ንጉሥ፣ አንድ የኬብሮን ንጉሥ፣ አንድ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የኢየሩሳሌም ንጉሥ፥ የኬብሮን ንጉሥ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሩሳሌም፥ ኬብሮን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኢየሩሳሌም ንጉሥ፥ የኬብሮን ንጉሥ፥ |
እንዲህም አደረጉ፥ አምስቱንም ነገሥታት፥ የኢየሩሳሌምን ንጉሥ የኬብሮንንም ንጉሥ የየርሙትንም ንጉሥ የለኪሶንም ንጉሥ የአዶላምንም ንጉሥ፥ ከዋሻው ወደ እርሱ አወጡአቸው።
ስለዚህም የኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒጼዴቅ ወደ ኬብሮን ንጉሥ ወደ ሆሃም፥ ወደ የርሙት ንጉሥም ወደ ጲርአም፥ ወደ ለኪሶ ንጉሥም ወደ ያፊዓ፥ ወደ አዶላም ንጉሥም ወደ ዳቤር ልኮ፦ ወደ እኔ ውጡ፥