አንተ የምታውቀውን ሥራ ሁሉ ታውቃለችና ንጹሕ አድርጋ ወደ ሥራዎች ሁሉ ትምራኝ፤ በኀይሏም ትጠብቀኝ።
ሁሉንም የምታውቅና የምትረዳ በመሆኗ፥ በሥራዎቼ ላይ ሁሉ በጥንቃቄ ትመራኛለች፤ ክብሯም ትጠብቀኛለች።