የጠቢባን ብዛት የዓለም መድኀኒት ነውና።
የዓለም ደኀንነት የሚረጋገጠው፥ የጥበበኞች ቍጥር ሲበዛ ነው፤ የሕዝቦች ሰላምም እንዲሁ የሚረጋጠው፥ በንጉሡ ብልኀ አስተዳደር ነው።