ስለዚህም ምክንያት እንደሌላቸው ሕፃናት ስለሆኑ እንደ ዋዛቸው መጠን ፍርድን በእነርሱ ላይ አመጣህ።
አንተም ምንም እንደማያውቁ ሕፃናት የሰው መሳቂያ በማድረግ ቀጣሃቸው።