የፈረድህ በግፍ እንዳይደለ ትገልጥ ዘንድ ስለ ሰው ሁሉ የሚያስብ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለምና።
ካንተ በላይ ስለ ሁሉም የሚጨነቅ፥ ፍርድህም ትክክለኛ እንደሆነ የምታረጋግጥለት፥ ሌላ አምላክ የለም።