አእምሮ በሌላት በልቡናቸው ክፋት በሳቱባት ጊዜ፥ የማይናገር፥ የተናቀና ከንቱ ሀብት እንስሳን አምልከዋልና፥
በዚህም የኃጢአት መሣሪያ የሆነ የቅጣትም መሣሪያ እንደሚሆን አስተማርኻቸው።