እነዚህንም እንደሚቀጣ አባት ገሠጽኻቸው። እነዚያን ግን ርኅራኄ እንደሌለው ንጉሥ ተከትለህ ቀጣኻቸው።
በዚህም ቅርብም ያሉት ሩቅ የመከራውን ገፈት እኩል ቀምሰውታል።