ሕመምተኛንም ሰው መጐብኘት ቸል አትበል፥ በዚህም ይወዱሃል።
በሽተኞችን ከመጠየቅ ወደ ኋላ አትበል፤ እንዲህ ያለ ሥራ በመሥራትህ ተወዳጅ ትሆናለህ።