በእነርሱም ምክንያት እንደ ተወለድህ ዐስብ፤ ስላደረጉልህስ ፋንታ ምን ታደርግላቸዋለህ?
አንተን የወለዱህ መሆናቸውን አትርሳ፤ ላንተ ያደረጉልህን እንዴት አድርገህ ትመልስላቸዋለህ?