ሴቶች ልጆችም ቢኖሩህ ጠብቃቸው፤ አታስታቸው፥ አትሣቅላቸው፥ አታባብላቸውም።
ሴቶች ልጆች አሉህን? ሰውነታቸውን ተከባከብ፤ ይሁን እንጂ አታሞላቃቸው።