በጨረቃም የበዓላት ምልክት ይታወቃል፤ ሕፀፅ እያደረገች የምታልቅ ብርሃን እርስዋ ናት።
በዓላትን የምታበስር፥ ከሞላች በኋላ የምትሟሟ አንጸባራቂ አካል ጨረቃ ናት።