በገናና መሰንቆ ሰውነትን ደስ ያሰኙኣታል፤ ከሁለቱም ይልቅ ልዝብ አንደበት ደስ ያሰኛል።
ዋሽንትና በገና መዝሙር ያጣፍጣሉ፤ ለዛ ያለው ድምፅ ግን ከሁሉም ይበልጣል።