La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 40:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሰው የተ​ፈ​ጥ​ሮው መከራ ታላቅ ነው፤ ከእ​ና​ታ​ቸው ማኅ​ፀን ከሚ​ወ​ጡ​በት ጀምሮ በሁሉ እናት ሆድ እስ​ኪ​ቀ​በሩ ድረስ በአ​ዳም ልጆች ላይ ከባድ ሸክም አለ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የመከራ ዕጣ ለሰዎች ተፈጥሯል፤ በአዳም ልጆች ላይ ከባድ ቀንበር ተጭኗል፤ ከእናታቸው ማሕፀን ከወጡበት ዕለት ጀምሮ፥ ወደ ሁሉም እናት እስኪመለሱ ድረሰ፥ እንዲሁ ይኖራሉ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 40:1
0 Referencias Cruzadas