በረከቱም እንደ ፈሳሽ ውኃ መላች፤ እንደ ጎርፍ ውኃም ምድርን አረካቻት፤
ምርቃቱ ደረቁን መሬት እንደ ወንዝ እንደሚያርሰው፤ እንደ ጐርፍም እንደሚያጥለቀልቀው ሁሉ፥