La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 39:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስሙን አግ​ን​ኑት፤ በአ​ንድ ሺህ መዝ​ሙ​ርና በመ​ሰ​ንቆ ስሙን አግ​ን​ኑት በም​ታ​መ​ሰ​ግ​ኑ​ትም ጊዜ እን​ዲህ በሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የስሙን ታላቅነት አውጁ፥ በመዝሙርና በክራር እርሱን አመስግኑ፥ ምስጋናውንም የምታዜሙት እንዲህ በማለት ነው፥

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 39:15
0 Referencias Cruzadas