በባሏ በምናሴም ቤት እስክታረጅ ድረስ ኖረች፤ ዕድሜዋም መቶ ዐምስት ዐመት ነበር፤ ያችንም ብላቴናዋን ነጻ አወጣቻት፤ በቤጤልዋ ሞታ በባሏ በምናሴ ዋሻ ተቀበረች፤