ወደ ኢየሩሳሌምም በደረሱ ጊዜ ለእግዚአብሔር ሰገዱ፤ ሕዝቡም ራሳቸውን ባነጹ ጊዜ የሚቃጠለውን መሥዋዕታቸውንና የፈቃድ ቍርባናቸውን፥ ስጦታቸውንም አቀረቡ።
ብዙ ሰዎች ሊያገቧት ፈልገው ነበረ፥ ነገር ግን ባሏ ምናሴ ከሞተበትና ወደ ሕዝቡ ከተሰበሰበበት ጊዜ ጀምሮ በሕይወት ዘመኗ ሁሉ ራሷን ለማንም አልሰጠችም።