እግዚአብሔር ሆይ፥ ገናና ነህ፤ እጅግም ክቡር ነህ፥ በኀይልህም የተደነቅህ ነህ።
ጥሩ መዓዛ ያለው መሥዋዕት ሁሉ ለአንተ ትንሽ ነው፥ የሚቃጠለው መሥዋዕት ሁሉ ስብ ለአንተ በጣም ጥቂት ነው፤ ጌታን የሚፈራ ግን ሁልጊዜ ታላቅ ነው።