La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 15:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለእ​ር​ስ​ዋና ከእ​ር​ስዋ ጋር ለነ​በ​ረ​ች​ውም ብላ​ቴና የወ​ይራ ጕን​ጕን አደ​ረ​ጉ​ላ​ቸው፤ በሕ​ዝ​ቡም ፊት ሴቶ​ችን ሁሉ እየ​መ​ራች በዝ​ማሬ ሄደች፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም አር​በ​ኞች ሁሉ የጦር መሣ​ሪ​ያ​ቸ​ውን ከዘ​ን​ባባ ጋር ይዘው እየ​ዘ​መሩ ተከ​ተ​ሏት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሷና ከእርሷ ጋር የነበሩ ሴቶች የወይራ ቅጠል አክሊል በራሳቸው ላይ አደረጉ፤ እርሷ ሴቶቹን ሁሉ በዘፈን እየመራች ከሕዝቡ ሁሉ ፊት ሄደች፤ የእስራኤልም ወንዶች ሁሉ የጦር መሣሪያቸውን ይዘው፥ አክሊል በራሳቸው ላይ ደፍተው በአፋቸው እየዘመሩ ተከተሏት።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 15:13
0 Referencias Cruzadas