La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 14:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሁላ​ች​ሁም የጦር መሣ​ሪ​ያ​ች​ሁን ያዙ፥ ዘበ​ኞ​ችም ባዩ​አ​ችሁ ጊዜ የአ​ሦር ሠራ​ዊት አለ​ቆ​ችን ይቀ​ሰ​ቅሱ ዘንድ ወደ ሰፈ​ራ​ቸው ይሄ​ዳሉ፤ ከዚ​ያም በኋላ ወደ ሆሎ​ፎ​ር​ኒስ ድን​ኳን ይሮ​ጣሉ፤ አያ​ገ​ኙ​ትም፤ ከዚ​ያም በኋላ እጅግ ፈር​ተው ከፊ​ታ​ችሁ ይሸ​ሻሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የጦር መሣሪያቸውን ይዘው ወደ ጦር ሰፈራቸው ይሄዳሉ፤ የአሦርን የጦር ሠራዊት አዛዦችን ይቀሰቅሳሉ፤ ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳን ይሮጣሉ፥ ነገር ግን አያገኙትም። በዚያን ጊዜ ፍርሃት ይይዛቸዋል፥ ከፊታችሁም ይሸሻሉ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 14:3
0 Referencias Cruzadas