La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 13:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይህን ለዘ​ለ​ዓ​ለም እን​ድ​ት​ከ​ብሪ ያድ​ር​ግ​ልሽ፤ ስለ ወገ​ኖ​ችሽ አንቺ ልሙት ብለሽ ወጣሽ እንጂ፥ በፈ​ጣ​ሪ​ያ​ችን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት በቀ​ጥታ ሄድሽ እንጂ ለሰ​ው​ነ​ትሽ አል​ራ​ራ​ሽ​ምና በቸ​ር​ነቱ ይመ​ል​ከ​ትሽ።” ሕዝ​ቡም ሁሉ፥ “አሜን፥ አሜን” አሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንቺ ሕዝባችን በመዋረዱ ምክንያት ለነፍስሽ ያልሳሳሽ፥ በአምላካችን ፊትም በቀጥታ መንገድ በመሄድ ጥፋታችንን የተከላከልሽ እግዚአብሔር ለዘለዓለም እንድትከብሪ ያድርግሽ፤ በመልካም ሥራዎችም ይጐብኝሽ።” ሕዝቡም ሁሉ፦ “ይሁን፥ ይሁን” አሉ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 13:20
0 Referencias Cruzadas