የብር ዕቃ ወደሚቀመጥበት ድንኳን ያገቧት ዘንድ አዘዘ፤ ለእርሱም ከሚያዘጋጁት ምግብ ይመግቧት ዘንድ፥ እርሱ ከሚጠጣው መጠጥም ያጠጧት ዘንድ አዘዘ።
የራሱ የብር ሳህን ወደሚቀመጥበት ድንኳን እንዲያስገቧት አዘዘ፥ እሱ ከሚመገበው ምግብና እሱ ከሚጠጣው ወይን ጠጅ እንዲሰጧት አዘዛቸው።