La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አቤቱ ጌታዬ፥ ነገ​ሩን አት​ናቅ፤ ነገር ግን እው​ነት ስለ​ሆነ በል​ብህ አኑ​ረው፤ ፈጣ​ሪ​ያ​ቸ​ውን ካል​በ​ደሉ ሕዝ​ባ​ችን ሊጠፉ አይ​ች​ሉም፤ ሰይ​ፍም ሊያ​ጠ​ፋ​ቸው አይ​ች​ልም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ ጌታዬ ሆይ እርሱ የተናረገውን አቅልለህ አትመለከተው። ነገር ግን እውነት ስለሆነ በልብህ አኑረው፤ ሕዝባችን አይቀጣም፤ እግዚአብሔርን ካልበደሉ በስተቀር ሰይፍም ሊያጠፋቸው አይችልም።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 11:10
0 Referencias Cruzadas