ፊትዋ ተለውጦ፥ በሚያስደንቅ ሁኔታ ልብሷን ለብሳ ባዩአት ጊዜ ከደም ግባቷ ማማር የተነሣ እጅግ ተደነቁ፤ እንዲህም አሏት፦
ፊትዋ በጣም ተለውጦ እና የተለየ ልብስ ለብሳ ባዩአት ጊዜ በውበትዋ እጅግ ተደነቁ፤ እንዲህም አሏት፦