ወደ ቤጤልዋ ከተማ በርም ሄደች፤ ዖዝያንን፥ ያገር ሽማግሌዎችን ከርሚንና ከብሪምንም በዚያ ቆመው አገኘቻቸው።
ወደ ቤቱሊያ ከተማ በር ሄዱ፤ በዚያም ዑዚያንና የከተማይቱን ሽማግሌዎች ካብሪስንና ካርሚስን አገኙአቸው።