La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 10:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሕዝ​ቡም ሁሉ ተሰ​በ​ሰቡ፤ በድ​ን​ኳኑ ፊት እን​ዳ​ለች ዜናዋ በሰ​ፈሩ ተሰ​ምቶ ነበ​ርና መጥ​ተው ስለ እርሷ እስ​ኪ​ነ​ግ​ሩት ድረስ ከሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒስ ድን​ኳን ውጭ ከብ​በ​ዋት ቆሙ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በየድንኳኑ ስለ ዮዲት መምጣት ተወርቶ ነበርና በሰፈሩ ሁሉ ታላቅ መደነቅ ሆነ፥ መምጣቷንም እስኪነግሩላት ድረስ ከሆሎፎርኒስ ድንኳን ውጭ ቆማ በመጠበቅ ላይ ሳለች ሰዎች በዙሪያዋ ተሰበሰቡ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 10:18
0 Referencias Cruzadas