ከዚህም በኋላ ወደ እስራኤል አምላክ መለመኗን ከጨረሰችና ይህንም ነገር ሁሉ ከፈጸመች በኋላ፥
ስለዚህ ዮዲት ወደ እስራኤል አምላክ መጮዃን ከጨረሰች በኋላና እነዚህን ቃላት መናገር ከፈጸመች በኋላ፥