La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 14:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሂደ​ውም ከሴ​ቲቱ ጋር ተነ​ጋ​ገሩ፤ ሶም​ሶ​ን​ንም በፊቱ ደስ አሰ​ኘ​ችው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ወደ ሴቲቱም ወረደ፤ ከርሷም ጋራ ተነጋገረ፤ እጅግም ወደዳት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወደ ሴቲቱም ወረደ፤ ከእርሷም ጋር ተነጋገረ፤ እጅግም ወደዳት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚህ በኋላ ወደ ሴቲቱ ሄዶ አነጋገራት፤ ወደዳትም፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወርዶም ከሴቲቱ ጋር ተነጋገረ፥ እጅግም ደስ አሰኘችው።

Ver Capítulo



መሳፍንት 14:7
2 Referencias Cruzadas  

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መን​ፈስ በእ​ርሱ ላይ አደረ፤ የፍ​የል ጠቦ​ትን እን​ደ​ሚ​ጥ​ልም ጣለው፤ በእ​ጁም እንደ ኢም​ንት ሆነ፤ ያደ​ረ​ገ​ው​ንም ለአ​ባ​ቱና ለእ​ናቱ አል​ተ​ና​ገ​ረም።


ከጥ​ቂት ቀኖ​ችም በኋላ ሊያ​ገ​ባት ተመ​ለሰ፤ የአ​ን​በ​ሳ​ው​ንም ሬሳ ያይ ዘንድ ከመ​ን​ገድ ፈቀቅ አለ፤ እነ​ሆም፥ በአ​ን​በ​ሳው አፍ ውስጥ ንብ ሰፍ​ሮ​በት ነበር፤ ማርም ነበ​ረ​በት።