“ኃጢኣተኛ ሰው ከሆንሁ፤ ስለ ምን አልሞትሁም?
በደለኛ መሆኔ ካልቀረ፣ ለምን በከንቱ እለፋለሁ?
በደለኛ እሆናለሁ፥ ስለ ምንስ በከንቱ እደክማለሁ?
እንግዲህ በደለኛ ሆኜ ከተቈጠርኩ፥ በከንቱ መድከሜ ለምንድን ነው?
በደለኛ እንደሚሆን ሰው እሆናለሁ፥ ስለ ምንስ በከንቱ እደክማለሁ?
እግዚአብሔርን እንዲህ እለዋለሁ፦ ኀጢኣተኛ እንድሆን አታስተምረኝ፤ ለምንስ እንደዚህ ፈረድህብኝ?
ከዚህ በላይ በደለኛ እንዳልሆንሁ፥ አንተ ታውቃለህ። ነግር ግን ከእጅህ የሚያመልጥ ማን ነው?
እነሆ፥ ደፍራችሁ፥ በእኔ ላይ በጠላትነት እንደ ተነሣችሁ ዐውቄአለሁ።
እነሆ፥ ምክንያት አግኝቶብኛል፥ እንደ ጠላትም ቈጥሮኛል፤
ጻድቅ ብሆን አፌ ይወቅሰኛል፤ ፍጹምም ብሆን ጠማማ ያደርገኛል።
“ስለዚህ እንዲህ እላለሁ፦ ታላቁና ኀያሉ መቅሠፍትን ይልካል።
አንተ ባሕርን በኀይልህ አጸናሃት፤ አንተ የእባቡን ራስ በውኃ ውስጥ ሰበርህ።
አንቺ ግን፦ ንጹሕ ነኝ፤ በእውነት ቍጣው ከእኔ ይመለስ አልሽ። እነሆ ኀጢአት አልሠራሁም ብለሻልና እፋረድሻለሁ።